የኢትዮጵያ ማህበራዊ አግልግሎት ዓመታዊ የባህል ልውውጥና የቤተሰብን ቀን መስከረም ፳፰ ቀን ፪ሺ፰ አከበረ

በዓሉ ከቅኑ ፲፩(አስረ አንድ ሰዓት) ላይ እንግዳ በመቀበል ጀመረ  በምሽቱም አማርኛ ቋንቋ አኢማኮ ባዘጋጀው የተሳተፉ  አሜሪካ ውስጥ ያደጉ ወጣቶች ብጊታርና  ብቫየሊን የተቀንባበረ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ለስላሳ ሙዚቃ በመጫወት ተጋባዞችን አዝንዝኑ እነኚም ትውልደ ኢትዮጵያ የሆኑ በአሳዲያገቸው መሰረት ታሪካቸውንና ቋንቋ ቸውን እዲያውቁ በማድረግ ብሎም ከኢትዮጵያዊው ወገናቸው ለማገናኘት የሚደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው። ይሁንና  የኢትዮጵያ  ማህበራዊ አገልግሎትም አላማም ይህንኑ ግንኚነት በማጠናከር መድረክ በማዘጋጀት በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት ነው። በእለቱም እራት በማዘጋጀት በሃገር ባህልና ማአረግ   ባህሉን እንዲያውቁ የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ ለማያውቁትም በማሳወቅ  ለማድረግ ነው ። በብዙ አቅጣጫ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መነሻ ናት በመባል በብዙ አቅጣጫ ይገለጻል ። ይህንን እወንታ ለማረጋገጥ መድረግ በማዘጋጀት ማንኛውም ወጣት መሰረተ ኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ ማንንነቱን ለማወቅ ለማነሳሳት ብሎም እንዲመራመር ነው። የትም ቦታ የምይገኙ መጽሃፍትና የባህል እቃዎች ቀርበው ነበር። ብዚህ አጋጣሚ ከፍተኛ ትብብር ያደረጉትን ሁሉ ኢማኮ ከልብ ያመሰግናል ።

የኢትዮጵያ  ማህበራዊ አገልግሎት አባል ሁኑ በማለት ጥሪውን ያስተላልፋል። ጥቅሙ ብዙ ነው።Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: